Kinijitswiss.org contact us
Kinijitswiss.org Kinijitswiss.org Kinijitswiss.org
 


 
main content


ስለ አንድነት የሚደረግ ጥረት በቅንጅት ስዊዘርላንድ (ከሃይሉ ግዛው )

ንሳዔዋን የምንመኝላት፣ ዜጎቿ ተከባብረውና ተፈቃቅረውበነፃነት የሚኖሩባት፣ዲሞክራሲ የሰፈነባትና የሕግ የበላይነት የተከበረባት ኢትዮጵያን ለማየት የምንጓጓ ሁሉ በ1997 የግንቦት ምርጫ ቅንጅት የፈነጠቀልንን የተስፋ ጮራ ምን ያህል ፈክቶ ልናየው እንደጓጓን፣ የቱን ያህል መስዋዕትነት እንደተከፈለለት ፣ ምን ያህል የዜጎቻችንን የመተባበር መንፈስ እንዲዳሥሥና ለለውጥ ዝግጁ መሆኑን እንዳሳየ ፣ አምባገነኖችንም ምንኛ እንዳስደነገጠ ማንም ለማንም ነጋሪ አያሻውም :: ( ሙሉውን ፅሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ )




Interview Dr. Yacob Hailemariam on  ECADF (Jan 4 )
Let’s Stand Up for H.R. 2003 in 2008 [Prof Al Mariam]
Outrage, dialogue and Kinijit (Fekade Shewakena)

Jan. 03, 2008

press conference with Eng. Gezachew Shiferaw and Ato Tamrat Tarekegn (31/12/2007 - Mp3 Audio)


Dialogue or Outrage - What Does the Kinijit Crisis Need?
(Fekade Shewakena)

an excerpt from the article " ...... In my view this whole thing lacks one serious input from the public. It lacks enough outrage — enough outrage at the senseless wrecking of an organization that millions of our fellow citizens have made huge emotional investment and sacrifice for. We are aiding and abating this problem to fester more than it should. We are simply providing it a fertile ground to flourish. Let’s face it. It is the failure of those of us who wish democracy, good governance and civilized politics for our country that are a huge part of the problem. We have an amazing tolerance for white lies, hearsays, innuendos and the character assassination of good people and even fan some of these back as truths. ...." ( Read full Article )

Dec. 28, 2007

«ፖለቲካዊ ቁዘማና "ገለልተኝነት" በስዊዝ ቅንጅት» ከሳምሶን ብርሃኑ


"… እንዳላዩ ሆኖ ዝም ማለትን፣ አጉል ገለልተኝነትን ዕውቁ የስብአዊ መብት ታጋይ ማርቲን ሉተር ኪንግ አሜሪካ ቬትናምን በወረረችበት ወቅት በስመ ብሔራዊ አርበኝነት ዝምታን ለመረጡ ወገኖች በሚከተለው መልኩ እንዲህ ሲል ተችቶታል
" A time comes when silence is betrayal." በእኛም የቅንጅት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዝምእንበል፣ ገለል እንበል ማለት የሕዝብን እንቅስቃሴ እንክዳ ከማለት ሌላ ምንም ሊባል አይችልም:: ( ሙሉውን ፅሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ )



Press Release - Council of European and African Kinijit Support Groups
Dr Berhanu Nega Interview On Addis Dimts Radio (Part1) (Part2)
« ከሐገር ውጭ ለምትገኙ የቅንጅት ላዕላይ ምክርቤት አባላት የተላለፈ የስብሰባ ጥሪ »
Statement by 11 members of Kinijit supreme council

Dec. 22, 2007


Artist Debebe Eshetu in LA - 16 Dec. 2007 (part1) ( part2) (part3)
W/z Bertukan Mideksa on DW - ( Mp3 ) ( Real Audio )

የኢንጂነር ሐይሉ ሻውልን ድርጊት በመቃወም ከተለያዩ የድጋፍ ድርጅቶች የወጡ መግለጫዎች
Press Release Kinijit Support Group Munich/ Germany
« የአቋም መግለጫ » ቅንጅት ኖርዊይ
Seattle Northwest Kinijit Chapter Resolution
« የቅንጅት ግብ አምባገነኖችን አስወግዶ አምባገነኖችን መተካት አይደለም » ቅንጅት ኦስትሪያ

« በሚኒሶታ የቅንጅት ድጋፍ ድርጅት መግለጫ” ቅንጅት ሚኒሶታ
« መግለጫ » ከቅንጅት ሳውዝ ዳኮታ የድጋፍ ሰጭ ድርጅት
« የአቋም መግለጫ » ቅንጅት ቫንኮቨር
« መሪዎች ከድርጅትና ከሕግ በላይ መሆን አይገባቸውም » ቅንጅት በብሪታንያ
« መግለጫ » ቅንጅት ሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ድርጅቶች ማህበር
« ዲሞክራሲያዊ ትግሉ በጭቃ ሹሞች ሴራ አይገታም » ቅንጅት ካናዳ
ከቅንጅት የሰሜን አሜሪካ የወጣቶች ሊግ አስተባባሪ ኮሚቴ
“ቅንጅት ለአምባገነኖች ቦታ የለውም” በጀርመን ኖርድራይን ቬስት ፋለን የቅንጅት ድጋፍ ኮሚቴ
ከስዊድን የቅንጅት የድጋፍ ማህበር የተሰጠ መግለጫ

Dec. 13, 2007

KIL Final report - edited- (Read Pdf)

Why does HR2003 scare Meles Zenawi? ( Robele Ababya )
Imagine (English poem by Sahlu Bekele)
Call for demonstration at EU African Summit in Lisbon - Portugal Dec. 08, 2007 ( PDF) - ( Audio)
Channel 4 News - Video Report on Somalia - 5 Dec.07

Dr. Berhanu Nega on ECADF - Part (1)(2)(3)(4)
w/z Bertukan Mideksa on Swiss Paltalk (Part 1)
Ato Yared Tibebu on Swiss Paltalk (1)(2)


Interview - w/z Bertukan Mideksa & Ato Seleshi Tena on ECADF Dec. 2, (1) (2) (3)
Dec. 2, 2007

ታላቁ ሩጫ ብሶት መግለጫ !
Sunday 25 Nov.2007
 
`

@2007 - KINIJIT Support Organization In Switzerland Web Design By SaNet