«ማንነት
ሲጋለጥ » መነበብ
ያለበት መፅሐፍ በታምራት
ታረቀኝ ::
በስዊዘርላንድ
አከፋፋይ:
KEBEDE ASHENAFI
RUE DE LA FAIENCERIE 5
1400 YVERDON-LES-BAINS, Switzerland
Tel . +41 (0) 76 519 95 22 ,
or
+41 (0) 78 775 01 61
e-mail: ashenafikb@yahoo.com

« …. ይህን መፅሀፍ
በማንበብ ስለ አቶ
ልደቱ አያሌው ማንነት
ለብዙ አመታት በቅርብ
ከሚያውቅ ሰው
ለመረዳት በመቻሌ
ተደስቻለሁ፣ መፅሀፉ
ስለ አቶ ልደቱ
የነበሩኝን
ጥርጣሬዎች ይበልጥ
አረጋግጦልኛል ::
አሁን ስለ አቶ ልደቱ
ያለኝ ግንዛቤ ቀደም
ሲል ቢኖረኝ ኖሮ የኢዴፓ
- መድሕን አባል
ባልሆንሁ፣ የእነ አቶ
ልደቱና መሰሎቻቸው
መጠቀሚያም ባልሆንሁ
ነበር ::
በመፅሐፉ አንባቢያን
ስለ አቶ ልደቱ
ይበልጥ እንዲያውቁ
በማድረጉ አቶ ታምራትን
በጣም አመሰግነዋለሁ ....
…… እንዴት
አታምነንም? ቃለ ጉባኤ ሰነድ
አይደለም ወይ? ይህንንም
አላምንም ካልክ እዚሁ
እንፈርምልሃለን ፣ የብዕር
ፊርማችንን አላምንም
ካልክ ጣታችንን ቀለም
እየነከርን
በአሻራችን እንፈርምልሀለን
፣ ይህንንም አላምን
ካልክ ጣታችንን
እያደማን በደማችን
እንፈርምልሀላን »
ከመፅሐፉ የተወሰደ